በአለም አቀፍ የሰብአዊነት ህግ (International Humanitarian Law) ወይም the laws of armed conflict እና የGeneva Convention በመባል በሚታወቁት አለም አቀፍ ሕጎች የጦርነትን ሁኔታና በጦርነት ወቅት ቆስለው ወይም ሳይቆስሉ የሚማረኩ የተቀናቃኝ ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላለፉት አምስት ዓመታት በተለይ በአዲስ አበባ ስታዲየም ሳይካሄድ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ዘንድሮ ውድድሩ በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚካሄድ በመገለጹ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ...
በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በሚገኝ ከፍተኛ ጥበቃ ባለው እስር ቤት ላይ የአሸባሪው አልሸባብ ታጣቂዎች ወታደራዊ ልብስ ለብሰው በመግባት ጥቃት ፈፅመዋል። ...
መስከረም 22 ቀን 2018 ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬስ በውጭ ጉዳይ ...
ለአገር ልማትና ዕድገት አንዳችም አስተዋፅኦ ሳይኖራቸው ከፍተኛ መጠን ያለው ጥፋት የሚያደርሱ፣ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ የሚያስከትሉ፣ ከብሩህ ተስፋ ይልቅ ለጨለምተኝነት የሚዳርጉ፣ የሥራ ሞራልንና ተነሳሽነትን ...
በመጪዎቹ ስድስት ወራት 34 ቢሊዮን ብር ካላገኘ ሙሉ ለሙሉ ዕርዳታ ይቋረጣል ብሏል የዓለም የምግብ ...
የልጅ እያሱ ኮር አሃዶች በጥምረት በርካታ የጠላት ሃይል በመደምሰስ ከ30 በላይ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት እና 45 ክላሽ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ:: የልጅ እያሱ ኮር ጥቅምት 8/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 11:00 እስከ ቀኑ 5:00 ሰዓት ...
የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር የማነ ገብረመስቀል፣ የኢትዮጵያው ብልጽግና ፓርቲ “አንቂዎች” እና “ተንታኞች”፣ የኤርትራ የነጻነት ትግል በውጭ ኃይሎች “ቀስቃሽነት” እና “ድጋፍ ሠጪነት” የተካሄደ እንደኾነ ...
በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ምኒልክ ዕዝ መስከረም 14/2018 ዓ.ም የተጀመረው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በበርካታ ወታደራዊና ፖለቲካዊ እንዲሁም ዲፕሎማሲያዊ ድሎች ታጅቦ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ተቋጭቷል ...
“አድኅነኒ እግዚኦ እስመ ኀልቀ ኄር። አቤቱ፥ አድነኝ፥ ደግ ሰው አልቋልና።” (መዝ. 11፥1) እግዚአብሔር በየዘመናቱ አገርን ያለ መካሪ፣ ሕዝብን ያለዘካሪ አይተወውም! ለዚህም ምስክሩ ታላቅ አረጋዊ፣ የበሳል አእምሮ ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዴኦ ዞን ኮቾሬ ወረዳ ፍሰሃ ገነት ተብሎ የሚጠራዉ አከባቢ ነዋሪዎች እና ” ልጆቻችን ያለ አግባብ ታስረዋል ” የሚሉት ወላጆች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ቅሬታቸውን አሰምተዋል። በአከባቢዉ ...
በአማራ ክልል ካለው የፀጥታ መደፍረስ ጋር በተገናኘ የፋኖ ታጣቂዎችን ትደግፋላችሁ በሚል በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሚገኙ እስረኞች ከጠበቆቻቸው ጋር እንዳይገናኙ መከልከላቸውን ...
一些您可能无法访问的结果已被隐去。
显示无法访问的结果